caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ An-Naazi'aat፣ አንቀጽ 45

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 81 · 79:45

إِنَّمَآ أَنتَ مُنذِرُ مَن يَخْشَىٰهَا

Amharic Translation - Africa Academy45. አንተ ያለብህ ለሚፈራት ሰው ሁሉ ስለ እርሷ (ከወዲሁ) ማስጠንቀቅ ነው።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqአንተ የሚፈራትን ሰው አስፈራሪ ብቻ ነህ፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70