فِيمَ أَنتَ مِن ذِكْرَىٰهَآ Amharic Translation - Africa Academy43. (ለመሆኑ አንተ ስለዚያች እለት) በመወሳቷ ምን ላይ አለህበትና? Amharic Translation - Muhammad Sadiqአንተ እርሷን ከማስታወስ በምን ውስጥ ነህ?