caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ An-Naazi'aat፣ አንቀጽ 15

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 81 · 79:15

هَلْ أَتَىٰكَ حَدِيثُ مُوسَىٰٓ

Amharic Translation - Africa Academy15. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) የሙሳ ወሬ መጣልህን?
Amharic Translation - Muhammad Sadiqየሙሳ ወሬ መጣልህን?
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70