كَلَّا بَل لَّا يَخَافُونَ ٱلْـَٔاخِرَةَ
Amharic Translation - Africa Academy53. ከዚህ መሰል ተግባራቸው ይከልከሉ:: ይልቁንም የመጨረሻይቱን ዓለም ቅጣት አይፈሩም::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqይከልከሉ፡፡ ይልቁንም የመጨረሻይቱን ዓለም (ቅጣት) አይፈሩም፡፡
كَلَّا بَل لَّا يَخَافُونَ ٱلْـَٔاخِرَةَ