caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Muddaththir፣ አንቀጽ 27

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 4 · 74:27

وَمَآ أَدْرَىٰكَ مَا سَقَرُ

Amharic Translation - Africa Academy27. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ሰቀር ምን እንደሆነ ምን አሳወቀህ?
Amharic Translation - Muhammad Sadiqሰቀር ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70