caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ At-Talaaq፣ አንቀጽ 10

መዲና · የወረደበት ቅደም ተከተል 99 · 65:10

أَعَدَّ ٱللَّهُ لَهُمْ عَذَابًا شَدِيدًا فَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ يَٰٓأُو۟لِى ٱلْأَلْبَٰبِ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ قَدْ أَنزَلَ ٱللَّهُ إِلَيْكُمْ ذِكْرًا

Amharic Translation - Africa Academy10. አላህ ለእነርሱ ብርቱ ቅጣትን አዘጋጀ:: እናንተም በአላህ ያመናችሁ የአእምሮ ባለ ቤቶች ሆይ! አላህን ፍሩ፤ አላህ ወደ እናንተ ግሳጼን በእርግጥ አወረደ፤
Amharic Translation - Muhammad Sadiqአላህ ለእነርሱ ብርቱን ቅጣት አዘጋጀ፡፡ እናንተም (በአላህ) ያመናችሁ የአእምሮ ባለቤቶች ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡አላህ ወደናንተ ግሳጼን በእርግጥ አወረደ፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70