وَكُنتُمْ أَزْوَٰجًا ثَلَٰثَةً Amharic Translation - Africa Academy7. እናንተ (ሰዎች) ሶስት ዓይነቶችም በሆናችሁ ጊዜ (ገሚሱን ዝቅ እና ገሚሱን ከፍ ታደርጋለች):: Amharic Translation - Muhammad Sadiqሦስት ዓይነቶችም በኾናችሁ ጊዜ (ታዋርዳለች፤ ታነሳለችም)፡፡