caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Waaqia፣ አንቀጽ 3

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 46 · 56:3

خَافِضَةٌ رَّافِعَةٌ

Amharic Translation - Africa Academy3. እርሷ (ገሚሱን) ዝቅ አድራጊና (ገሚሱን) ደግሞ ከፍ አድራጊ ናት::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqዝቅ አድራጊና ከፍ አድራጊ ናት፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70