جَزَآءًۢ بِمَا كَانُوا۟ يَعْمَلُونَ
Amharic Translation - Africa Academy24. ለዚያ ይሰሩት በነበሩት መልካም ተግባር ምክንያት ዋጋ ይሆን ዘንድ ይህንን አደረግንላቸው።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqበዚያ ይሠሩት በነበሩት ምክንያት ዋጋ ይኾን ዘንድ (ይህንን አደረግንላቸው)፡፡
جَزَآءًۢ بِمَا كَانُوا۟ يَعْمَلُونَ