وَٱلسَّٰبِقُونَ ٱلسَّٰبِقُونَ Amharic Translation - Africa Academy10. እነዚያ (ለበጎ ስራ) ቀዳሚዎች የሆኑ ሁሉ (ለገነትም) ቀዳሚዎች ናቸው:: Amharic Translation - Muhammad Sadiq(ለበጎ ሥራ) ቀዳሚዎቹም (ለገነት) ቀዳሚዎች ናቸው፡፡