caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Ar-Rahmaan፣ አንቀጽ 70

መዲና · የወረደበት ቅደም ተከተል 97 · 55:70

فِيهِنَّ خَيْرَٰتٌ حِسَانٌ

Amharic Translation - Africa Academy70. በውስጣቸው ጸባየ መልካሞችና መልከ ውብ ሴቶች አሉ::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqበውስጣቸው ጠባየ መልካሞች መልክ ውቦች (ሴቶች) አልሉ፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70