caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Ar-Rahmaan፣ አንቀጽ 20

መዲና · የወረደበት ቅደም ተከተል 97 · 55:20

بَيْنَهُمَا بَرْزَخٌ لَّا يَبْغِيَانِ

Amharic Translation - Africa Academy20. እንዳይዋሀዱ በመካከላቸው የማይታይ መጋረጃ አለ:: አንዱ በሌላው ላይ ወሰን አያልፉም::
Amharic Translation - Muhammad Sadiq(እንዳይዋሐዱ) በመካከላቸው ጋራጅ አልለ፡፡ (አንዱ ባንዱ ላይ) ወሰን አያልፉም፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70