caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ An-Najm፣ አንቀጽ 45

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 23 · 53:45

وَأَنَّهُۥ خَلَقَ ٱلزَّوْجَيْنِ ٱلذَّكَرَ وَٱلْأُنثَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy45. እርሱ ያ ጥንድን፤ ወንድንና ሴትን የፈጠረ ነው::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqእርሱም ሁለቱን ዓይነቶች ወንድንና ሴትን ፈጠረ፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70