caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ An-Najm፣ አንቀጽ 16

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 23 · 53:16

إِذْ يَغْشَى ٱلسِّدْرَةَ مَا يَغْشَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy16. (ቁርቁራይቱን) ሸፋኝ ነገር በሸፈናት ጊዜ (አየው)።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqቁርቁራይቱን የሚሸፍን ነገር በሚሸፍናት ጊዜ (አየው)፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70