caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ An-Najm፣ አንቀጽ 11

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 23 · 53:11

مَا كَذَبَ ٱلْفُؤَادُ مَا رَأَىٰٓ

Amharic Translation - Africa Academy11. ያየውን ነገር ሁሉ ልቦናው አላስተባበለዉም::
Amharic Translation - Muhammad Sadiq(ነቢዩም በዓይኑ) ያየውን ልቡ አልዋሸም፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70