caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Fath፣ አንቀጽ 1

መዲና · የወረደበት ቅደም ተከተል 111 · 48:1

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ إِنَّا فَتَحْنَا لَكَ فَتْحًا مُّبِينًا

Amharic Translation - Africa Academy1. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) እኛ ላንተ (መካን) በመክፈት ግልጽ የሆነን ድል ለገስንህ።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqእኛ ላንተ ግልጽ የኾነን መክፈት ከፈትንልህ፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70