caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Ad-Dukhaan፣ አንቀጽ 2

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 64 · 44:2

وَٱلْكِتَٰبِ ٱلْمُبِينِ

Amharic Translation - Africa Academy2. ሁሉን ነገር አብራሪ በሆነው መጽሐፍ እንምላለን::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqአብራሪ በኾነው መጽሐፍ እንምላለን፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70