قُلْ هُوَ نَبَؤٌا۟ عَظِيمٌ Amharic Translation - Africa Academy67. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) በል: «እርሱ (ቁርኣን) ታላቅ ዜና ነው። Amharic Translation - Muhammad Sadiqበላቸው «እርሱ (ቁርኣን) ታላቅ ዜና ነው፡፡