قَالُوا۟ بَل لَّمْ تَكُونُوا۟ مُؤْمِنِينَ
Amharic Translation - Africa Academy29. (አስከታዮቹም) ይላሉ፡- «አይደለም ፈጽሞ አማኞች አልነበራችሁም።
Amharic Translation - Muhammad Sadiq(አስከታዮቹም) ይላሉ «አይደለም ፈጽሞ ምእምናን አልነበራችሁም፡፡
قَالُوا۟ بَل لَّمْ تَكُونُوا۟ مُؤْمِنِينَ