فَتَوَلَّ عَنْهُمْ حَتَّىٰ حِينٍ
Amharic Translation - Africa Academy174. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ከእነርሱም ከመካ ከሓዲያን እስከ ጥቂት ጊዜ ድረስ ዙር ተዋቸው::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqከእነርሱም (ከመካ ከሓዲዎች) እስከ ጥቂት ጊዜ ድረስ ዙር (ተዋቸው)፡፡
فَتَوَلَّ عَنْهُمْ حَتَّىٰ حِينٍ