caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ As-Saaffaat፣ አንቀጽ 122

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 56 · 37:122

إِنَّهُمَا مِنْ عِبَادِنَا ٱلْمُؤْمِنِينَ

Amharic Translation - Africa Academy122. ሁለቱም በትክክል በአላህ ካመኑት ባሮቻችን ናቸው::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqሁለቱም በእርግጥ ከአመኑት ባሮቻችን ናቸው፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70