caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Ash-Shu'araa፣ አንቀጽ 181

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 47 · 26:181

أَوْفُوا۟ ٱلْكَيْلَ وَلَا تَكُونُوا۟ مِنَ ٱلْمُخْسِرِينَ

Amharic Translation - Africa Academy181. «ስፍርንም ሙሉ:: ከአጎዳዮችም አትሁኑ።
Amharic Translation - Muhammad Sadiq«ስፍርን ሙሉ፡፡ ከአጉዳዮቹም አትኹኑ፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70