caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Ash-Shu'araa፣ አንቀጽ 160

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 47 · 26:160

كَذَّبَتْ قَوْمُ لُوطٍ ٱلْمُرْسَلِينَ

Amharic Translation - Africa Academy160. የሉጥ ህዝቦች መልዕክተኞችን አስተባበሉ::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqየሉጥ ሕዝቦች መልክተኞችን አስተባባሉ፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70