قَالَ وَمَا عِلْمِى بِمَا كَانُوا۟ يَعْمَلُونَ
Amharic Translation - Africa Academy112. እርሱም አላቸው፡- «ይሰሩት በነበሩት ነገር ምን ዕውቀት አለኝና?
Amharic Translation - Muhammad Sadiq(እርሱም) አላቸው «ይሠሩት በነበሩት ነገር ምን ዕውቀት አለኝ፡፡
قَالَ وَمَا عِلْمِى بِمَا كَانُوا۟ يَعْمَلُونَ