caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Muminoon፣ አንቀጽ 36

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 74 · 23:36

هَيْهَاتَ هَيْهَاتَ لِمَا تُوعَدُونَ

Amharic Translation - Africa Academy36. «ያ የምትስፈራሩበት ነገር ከእውነት ራቀ፤ በጣም ራቀ
Amharic Translation - Muhammad Sadiq«ያ የምትስፈራሩበት ነገር ራቀ፤ በጣም ራቀ፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70