caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Taa-Haa፣ አንቀጽ 38

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 45 · 20:38

إِذْ أَوْحَيْنَآ إِلَىٰٓ أُمِّكَ مَا يُوحَىٰٓ

Amharic Translation - Africa Academy38. «ለእናትህ በራእይ ባሳወቅን ጊዜ ነው።
Amharic Translation - Muhammad Sadiq«ወደናትህ በልብ የሚፈስን ነገር ባሳወቅን ጊዜ፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70