ٱذْهَبْ إِلَىٰ فِرْعَوْنَ إِنَّهُۥ طَغَىٰ Amharic Translation - Africa Academy24. (ሙሳ ሆይ!) «ወደ ፈርዖን ሂድ:: እርሱ ወሰን (ድንበር) አልፏልና።» Amharic Translation - Muhammad Sadiq«ወደ ፈርዖን ኺድ፡፡ እርሱ ወሰን አልፏልና፡፡»