caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Taa-Haa፣ አንቀጽ 119

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 45 · 20:119

وَأَنَّكَ لَا تَظْمَؤُا۟ فِيهَا وَلَا تَضْحَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy119. «አንተም ከእርሷ ውስጥ አትጠማም:: በጸሐይም አትተኮስም።»
Amharic Translation - Muhammad Sadiqአንተም በርሷ ውስጥ አትጠማም፤ ፀሐይም አትተኮስም፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70