caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Maryam፣ አንቀጽ 88

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 44 · 19:88

وَقَالُوا۟ ٱتَّخَذَ ٱلرَّحْمَٰنُ وَلَدًا

Amharic Translation - Africa Academy88. አጋሪዎች «አዛኙ አምላክ አላህ ልጅ ወለደ።» አሉ።
Amharic Translation - Muhammad Sadiq«አልረሕማንም ልጅን ያዘ (ወለደ)» አሉ፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70