ٱلَّذِينَ جَعَلُوا۟ ٱلْقُرْءَانَ عِضِينَ Amharic Translation - Africa Academy91. እነርሱም እነዚያ ቁርኣንን ክፍልፍሎች ያደረጉ ናቸው:: Amharic Translation - Muhammad Sadiq(እነርሱም) እነዚያ ቁርኣንንን ክፍልፍሎች ያደረጉ ናቸው፡፡