وَقُلْ إِنِّىٓ أَنَا ٱلنَّذِيرُ ٱلْمُبِينُ Amharic Translation - Africa Academy89. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) «ግልጽ አስፈራሪ እኔ ነኝ።» በል። Amharic Translation - Muhammad Sadiqበልም «እኔ ግልጽ አስፈራሪው እኔ ነኝ፡፡»