بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ ٱقْرَأْ بِٱسْمِ رَبِّكَ ٱلَّذِى خَلَقَ
Amharic Translation - Africa Academy1. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) በዚያ (ሁሉንም ነገር) በፈጠረ ጌታህ ስም (ጀምርና) አንብብ! {1}
Amharic Translation - Muhammad Sadiqአንብብ በዚያ (ሁሉን) በፈጠረው ጌታህ ስም፡፡{1}