caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Mutaffifin፣ አንቀጽ 35

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 86 · 83:35

عَلَى ٱلْأَرَآئِكِ يَنظُرُونَ

Amharic Translation - Africa Academy35. በተዋበ ዙፋን ላይ ሆነው የሚመለከቱ ሲሆኑ (ይስቃሉ)።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqበባለ አጎበር አልጋዎች ላይ ኾነው የሚመለከቱ ሲኾኑ (ይስቃሉ)፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70