caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Infitaar፣ አንቀጽ 17

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 82 · 82:17

وَمَآ أَدْرَىٰكَ مَا يَوْمُ ٱلدِّينِ

Amharic Translation - Africa Academy17. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) የፍርዱ ቀን ምን እንደሆነ ምን አሳወቀህ?
Amharic Translation - Muhammad Sadiqየፍርድ ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ?
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70