caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ At-Takwir፣ አንቀጽ 9

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 7 · 81:9

بِأَىِّ ذَنۢبٍ قُتِلَتْ

Amharic Translation - Africa Academy9. በምን ወንጀል እንደተገደለች፤ በተጠየቀች ጊዜ፤
Amharic Translation - Muhammad Sadiqበምን ወንጀል እንደ ተገደለች፤
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70