وَجَعَلْتُ لَهُۥ مَالًا مَّمْدُودًا Amharic Translation - Africa Academy12. ለእርሱም የተዘረጋን ገንዘብ (በዓይነቱ) አደረግኩለት። Amharic Translation - Muhammad Sadiqለእርሱም የተዘረጋን ገንዘብ (በያይነቱ) ያደረግሁለት፡፡