تَرْجِعُونَهَآ إِن كُنتُمْ صَٰدِقِينَ Amharic Translation - Africa Academy87. እውነተኞች እንደሆናችሁ ነፍሲቱን ወደ አካል ለምን አትመልሷትም? Amharic Translation - Muhammad Sadiqእውነተኞች እንደ ኾናችሁ (ነፍሲቱን ወደ አካሉ) ለምን አትመልሷትም፡፡