caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Waaqia፣ አንቀጽ 59

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 46 · 56:59

ءَأَنتُمْ تَخْلُقُونَهُۥٓ أَمْ نَحْنُ ٱلْخَٰلِقُونَ

Amharic Translation - Africa Academy59. እናንተ ትፈጥሩታላችሁን! ወይስ እኛ ነን ፈጣሪዎቹ?
Amharic Translation - Muhammad Sadiqእናንተ ትፈጥሩታላችሁን? ወይስ እኛ ፈጣሪዎቹን ነን?
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70