caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Ar-Rahmaan፣ አንቀጽ 78

መዲና · የወረደበት ቅደም ተከተል 97 · 55:78

تَبَٰرَكَ ٱسْمُ رَبِّكَ ذِى ٱلْجَلَٰلِ وَٱلْإِكْرَامِ

Amharic Translation - Africa Academy78. የግርማ የመከበር ባለቤት የሆነው ጌታህ ስም ላቀ።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqየግርማና የመክበር ባለቤት የኾነው ጌታህ ስም ተባረከ፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70