فَبِأَىِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
Amharic Translation - Africa Academy13. (ሰዎችና ጋኔኖች ሆይ!) ከጌታችሁ ጸጋዎች መካከል በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
Amharic Translation - Muhammad Sadiq(ሰዎችና ጋኔኖች ሆይ!) ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
فَبِأَىِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ