إِنَّ ٱلْمُتَّقِينَ فِى جَنَّٰتٍ وَنَهَرٍ Amharic Translation - Africa Academy54. አላህን ፈሪ የሆኑ ሰዎች ሁሉ በአትክልቶችና በወንዞች ውስጥ ናቸው:: Amharic Translation - Muhammad Sadiqአላህን ፈሪዎቹ በአትክልቶችና በወንዞች ውስጥ ናቸው፡፡