caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Ash-Shu'araa፣ አንቀጽ 212

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 47 · 26:212

إِنَّهُمْ عَنِ ٱلسَّمْعِ لَمَعْزُولُونَ

Amharic Translation - Africa Academy212. እነርሱ የመላዕክትን ንግግር ከመስማት የተከለከሉ ናቸው።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqእነርሱ (የመላእክትን ንግግር) ከመስማት ተከለከሉ ናቸው፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70