أَتُتْرَكُونَ فِى مَا هَٰهُنَآ ءَامِنِينَ
Amharic Translation - Africa Academy146. «በዚያ እዚህ ባለው ጸጋ ውስጥ የረካችሁ ሆናችሁ ትቀራላችሁን?
Amharic Translation - Muhammad Sadiq«በዚያ እዚህ ባለው (ጸጋ) ውስጥ የረካችሁ ኾናችሁ ትተዋላችሁን?
أَتُتْرَكُونَ فِى مَا هَٰهُنَآ ءَامِنِينَ