caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Muminoon፣ አንቀጽ 58

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 74 · 23:58

وَٱلَّذِينَ هُم بِـَٔايَٰتِ رَبِّهِمْ يُؤْمِنُونَ

Amharic Translation - Africa Academy58. እነዚያም እነርሱ በጌታቸው ተዓምራት የሚያምኑት፤
Amharic Translation - Muhammad Sadiqእነዚያም እነርሱ በጌታቸው ተዓምራቶች ከሚያምኑት፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70