caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Baqara፣ አንቀጽ 169

መዲና · የወረደበት ቅደም ተከተል 87 · 2:169

إِنَّمَا يَأْمُرُكُم بِٱلسُّوٓءِ وَٱلْفَحْشَآءِ وَأَن تَقُولُوا۟ عَلَى ٱللَّهِ مَا لَا تَعْلَمُونَ

Amharic Translation - Africa Academy169. እርሱ የሚያዛችሁ በኃጢአትና በጸያፍ ነገርና በአላህ ላይ የማታውቁትን እንድትናገሩ ነው።
Amharic Translation - Muhammad Sadiq(እርሱ) የሚያዛችሁ በኃጢኣትና በጸያፍ ነገር በአላህ ላይ የማታውቁትን እንድትናገሩ ብቻ ነው፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70