caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ An-Nasr፣ አንቀጽ 1

መዲና · የወረደበት ቅደም ተከተል 114 · 110:1

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ إِذَا جَآءَ نَصْرُ ٱللَّهِ وَٱلْفَتْحُ

Amharic Translation - Africa Academy1. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) የአላህ እርዳታና (የመካ) መከፈት በመጣ ጊዜ፤
Amharic Translation - Muhammad Sadiqየአላህ እርዳታና (መካን) መክፈት በመጣ ጊዜ፤
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70